- Видео 1 184
- Просмотров 32 824 894
Mensur Abdulkeni Official
США
Добавлен 3 сен 2022
Mensur Abdulkeni is a renowned Ethiopian football journalist, producer, radio host & TV presenter. Mensur is the producer & football analyst of a daily-except-Saturdays radio show “BisratSport”, on Bisrat FM 101.1, in Addis Ababa. He is also the Editor-in-chief of the French TV, Canal+Sport Ethiopia. Mensur ‘s in-depth reporting, analysis & opinions on local & international topics, are popular across the Amharic speaking football fans.
ምን ዓይነት ፍልሚያ እንጠብቅ? | Real Madrid Vs Borussia Dortmund | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
ምን ዓይነት ፍልሚያ እንጠብቅ? | Real Madrid Vs Borussia Dortmund | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Просмотров: 22 001
Видео
"ከአርሰናል ጋር የድል ድግስ ለማዘጋጀት ተዋዋልን። ግ ን ሲቲ ሻምፒዮንሆነ። ከዚያ..."
Просмотров 31 тыс.14 дней назад
"ከአርሰናል ጋር የድል ድግስ ለማዘጋጀት ተዋዋልን። ግ ን ሲቲ ሻምፒዮንሆነ። ከዚያ..."
ምባፔ በፍጻሜው የወደፊት ክለቡን ያገኝ ይሆን? ዶርትሙንድስ ተዓምር ያሳየናል? @Elegant_Creatives_et
Просмотров 11 тыс.Месяц назад
ምባፔ በፍጻሜው የወደፊት ክለቡን ያገኝ ይሆን? ዶርትሙንድስ ተዓምር ያሳየናል? @Elegant_Creatives_et
ማን ዩናይትድን ይወዳሉ፣ ግን በቻምፒየንስ ሊግም ክለብ አላቸው። ሁለት ክለብ መደገፍ እንዴት ይቻላል? @Elegant_Creatives_et
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
ማን ዩናይትድን ይወዳሉ፣ ግን በቻምፒየንስ ሊግም ክለብ አላቸው። ሁለት ክለብ መደገፍ እንዴት ይቻላል? @Elegant_Creatives_et
ቅድመ ጨዋታ። | Bayern Munich VsReal Madrid | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
ቅድመ ጨዋታ። | Bayern Munich VsReal Madrid | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et
አርሰናል ባየርንን ያሸንፋል? የጋዜጠኛው ቅድመ-ጨዋታ ዕይታ። | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et
Просмотров 19 тыс.2 месяца назад
አርሰናል ባየርንን ያሸንፋል? የጋዜጠኛው ቅድመ-ጨዋታ ዕይታ። | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et
ሳካ በሲቲ ቡድን ውስጥ ቋሚ አይሆንም? የሲቲና የአርሰናል ቀንደኛ ደጋፊዎች ጭውውት። | | Bisrat Sport | @Elegant_Creatives_et
Просмотров 18 тыс.2 месяца назад
ሳካ በሲቲ ቡድን ውስጥ ቋሚ አይሆንም? የሲቲና የአርሰናል ቀንደኛ ደጋፊዎች ጭውውት። | | Bisrat Sport | @Elegant_Creatives_et
አርቴታ ባየርንን ለማሸነፍ እንዴት ይጫወት ይሆን? አንቼሎቲና ፔፕስ? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et
Просмотров 24 тыс.2 месяца назад
አርቴታ ባየርንን ለማሸነፍ እንዴት ይጫወት ይሆን? አንቼሎቲና ፔፕስ? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት @Elegant_Creatives_et
ከመልቀቁ ውሳኔ በኋል የተቃናው ጉዞ። | Barcelona | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Просмотров 11 тыс.2 месяца назад
ከመልቀቁ ውሳኔ በኋል የተቃናው ጉዞ። | Barcelona | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
ሪያል ማድሪድ ኤትሃድ ላይ ይቀናዋል? | Manchester City Vs Real Madrid | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Просмотров 23 тыс.2 месяца назад
ሪያል ማድሪድ ኤትሃድ ላይ ይቀናዋል? | Manchester City Vs Real Madrid | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
አርሰናል ወይስ ባየርን? ማን ለግማሽ ፍጻሜ ይደርሳል? | Bisrat Sport | ብስራት ስፓርት
Просмотров 49 тыс.2 месяца назад
አርሰናል ወይስ ባየርን? ማን ለግማሽ ፍጻሜ ይደርሳል? | Bisrat Sport | ብስራት ስፓርት
መምራት፣መመራት፣ ውጤታማ ቅያሪዎች፣ ያልተሰጡት ፍ.ቅ.ምቶች።
Просмотров 75 тыс.2 месяца назад
መምራት፣መመራት፣ ውጤታማ ቅያሪዎች፣ ያልተሰጡት ፍ.ቅ.ምቶች።
ሃላንድ ባልተሰለፈበት፣ ፋደን ሲቲን ሲያድነው። | Manchester City | Phil Foden | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Просмотров 7 тыс.2 месяца назад
ሃላንድ ባልተሰለፈበት፣ ፋደን ሲቲን ሲያድነው። | Manchester City | Phil Foden | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
የማይነቀነቁት አጥሮች። | William Saliba | Gabriel Magalhães
Просмотров 39 тыс.2 месяца назад
የማይነቀነቁት አጥሮች። | William Saliba | Gabriel Magalhães
የጨዋታውን ውጤት ሊቀይር የሚችሉ ፍጥጫዎች። | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Просмотров 59 тыс.2 месяца назад
የጨዋታውን ውጤት ሊቀይር የሚችሉ ፍጥጫዎች። | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
ከብ/ቡድኖች ዕረፍት መልስ ማን በተሻለ ቁመና ላይ ይገኛል? | | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Просмотров 55 тыс.2 месяца назад
ከብ/ቡድኖች ዕረፍት መልስ ማን በተሻለ ቁመና ላይ ይገኛል? | | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
ሮድሪን ( ጉዳት ቢገጥመውም) ቤሊንግሃምና ቪኒስየስን የያዘ ቡድን እንዴት ከወዲሁ ለዋንጫ አይታጭ? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Просмотров 9 тыс.4 месяца назад
ሮድሪን ( ጉዳት ቢገጥመውም) ቤሊንግሃምና ቪኒስየስን የያዘ ቡድን እንዴት ከወዲሁ ለዋንጫ አይታጭ? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
በአስቶንቪላ ግጥሚያ ያሳየው ብሩህ ተስፋ በፎሬስት ሲጨልም። | Manchester United
Просмотров 37 тыс.5 месяцев назад
በአስቶንቪላ ግጥሚያ ያሳየው ብሩህ ተስፋ በፎሬስት ሲጨልም። | Manchester United
የአርሰናል የመከላከል እምብርት፣ ብርቱዉ የሶስትዮች ግድግዳ
Просмотров 40 тыс.5 месяцев назад
የአርሰናል የመከላከል እምብርት፣ ብርቱዉ የሶስትዮች ግድግዳ
ከቴን ሃግ ጀርባ ያለው የዩናይትድ ምስቅልቅ። | Manchester United | Bisrat Sport | ብስራት ስፓርት
Просмотров 40 тыс.5 месяцев назад
ከቴን ሃግ ጀርባ ያለው የዩናይትድ ምስቅልቅ። | Manchester United | Bisrat Sport | ብስራት ስፓርት
የትሬንት ጨዋታ አሸናፊነትና መሪነት በጣምራ የታዩበት ድራማ። | Liverpool Vs Fulham | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Просмотров 22 тыс.6 месяцев назад
የትሬንት ጨዋታ አሸናፊነትና መሪነት በጣምራ የታዩበት ድራማ። | Liverpool Vs Fulham | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
እስከመጨረሻው ደቂቃ የዘለቀ የአልሸነፍ ባይነት ትንቅንቅ። | Manchester City Vs Tottenham Hotspur | Bisrat Sport
Просмотров 30 тыс.6 месяцев назад
እስከመጨረሻው ደቂቃ የዘለቀ የአልሸነፍ ባይነት ትንቅንቅ። | Manchester City Vs Tottenham Hotspur | Bisrat Sport
አርሰናል ከዕረፍት በፊት አምስት ጎል ያዘነበበት ምሽት። | Arsenal | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Просмотров 41 тыс.6 месяцев назад
አርሰናል ከዕረፍት በፊት አምስት ጎል ያዘነበበት ምሽት። | Arsenal | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
ከሄደርሰንና ሚልነር መልቀቅ በኋላ የቡድን ህብረትን የማስጠበቂያ ሃላፊነት። | Liverpool | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Просмотров 16 тыс.6 месяцев назад
ከሄደርሰንና ሚልነር መልቀቅ በኋላ የቡድን ህብረትን የማስጠበቂያ ሃላፊነት። | Liverpool | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
ምን ነካው? ችግሩስ ምንድነው? | Mason Mount | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Просмотров 25 тыс.6 месяцев назад
ምን ነካው? ችግሩስ ምንድነው? | Mason Mount | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
ቃለ ምልልስ - ከኢ.ፉ.ፌ. ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን ጋር! | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Просмотров 14 тыс.6 месяцев назад
ቃለ ምልልስ - ከኢ.ፉ.ፌ. ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን ጋር! | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
አርሰናል ከአምናው ይልቅ ጥንቃቄን ጨምሯል። | Arsenal | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Просмотров 55 тыс.7 месяцев назад
አርሰናል ከአምናው ይልቅ ጥንቃቄን ጨምሯል። | Arsenal | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
የአጥቂው የተሳካ አጀማመር፣ ክብርና በባቫሪያ ያለው የሜዳ ውጭ ህይወት። | Harry Kane | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
Просмотров 13 тыс.7 месяцев назад
የአጥቂው የተሳካ አጀማመር፣ ክብርና በባቫሪያ ያለው የሜዳ ውጭ ህይወት። | Harry Kane | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
የግል አስተያየትህ እንጂ ፋክት ባለመሆኑ ብዙም አያሳስብም!!
ግን መንሱር ለምድን ነዉ ስለ ክሪስ አታዉራ ዝም በል እኛ ያንተን ትንታኔ አንፈልግም ክሪስን እናቀዋለን ምቀኛ እዛዉ ሂደህ ስለ ሌላ አዉራ
መንሱሬ ሰለ cr7 አይሆንም 41አመት እኳ ቢጫወት እድሜ ቁጥረ ብቻለው እኔ ካንተ አለቅም ግን ቤንች የምትለው አልሰማማም ልምድ ክህሎት ምረጥ በቃት ላይ ነው መንሱሬ አንተባልከው ቤንች አልሰማማም ድል ለፖረቹጋል
cr7 yena anedega lij abata esune yadeneke kuwase yemiyaweke sewe becha new cr7 miyadenekewe
መንሱሬ ሮናልዶ ኳስ እስካላቆመ ድረስ መመረጡና መጫወቱ አይቀርም 1ሺ ጎል እስኪሞላ ለምን ህንድ ሊግም ቢጫወት ይመረጣል ምክንያቱም አሁን የሚጫወተው ለሪከርድና ለግል ግሎሪ ስለሆነ
ግሪዝማን አባቱ ጀርመን ነው
Visca barca ene acl new memegnlet le 🐢
መንሱሬ አድናቅህ ነኝ በቅርቡ ነው ያንተን ቻናል መከታተል የጀመርኩት እና ደስ ብሎና ይቅርታ አንደ የእግር ኳስ ዋንጫዎች ደረጃቸውን ማወቅ እፈልጋለሁ
FETARI YEMAREW KLIAN MBAPE ❤🙏😪
አይ መንሱሬ ታስቀኛለክ የተመረጠበንን በምን እንደሆነ ጠንቅቀክ ታቃለክ ግን ስለ ተጠራ በጣም አንጨርጭሮካል ገና ላለም ዋንጫ ይጠራል ምን ትሆን አንዳዴ ጥላቻቹን በልክ አድርጎት የዛ የጥናዛም ደጋፊዎች CR7my Kingምትክ የማይገኝለት ጀግና መልካም እድል ደስታክን ብቻ ያሳየኝ ክሪስ ❤❤❤❤❤
17 amete hono esun say bekuas tesfa kuret kuret yilegnal😢😢 Lamine gn wow 💪💪❤
Cr7 ምንግዜም ምርጡ ነው ድል እጠብቃለን
መንሱር ምነው ተቃጠልክ እንዴ በመመረጡ cr7777777መንሱር ምቀኛ
Cr 77
መንሱር አንተ ሁልጊዜ የCr7 ጠላት ነህ ዝቃጭ ጋዜጠኛ ነህ
Mensure minim satizegaj iyemetah nw yemir 😢
Ngolo Kante is "Man of the match" playing in saudi pro league.
እውነት ለመነገር ኦሴትሪያዎች በጣም ከጠበኩት በላይ ነበሩ ነገር ግን የፈረሳይም የመጀመሪያው አጋማሽ ምርጥ ነበር በተለይ ለኔ ከተጫወቱት ብድኖች ሁሉ ምርጥ የኳስ ታይተ የነበረው ነበር ከሁለተኛው አጋማሽ ፈረሳይ ላይ ጫና በርትቶ ነብ አይካድም ነገር ግነሰ የተጫዋቾች ጥፉት ስይሆን የአሰልጣኙ የአሰላለፍ ሁኔታ ይመስለኛል በተረፈ ኢፖቴ ሆነም ቀረም ባገኛቹት አጋጣሚ ሁሉ ልትቆረጥሙት ሴለምትፈልጉ የሚፈለገው ማሸነፉ ሴለሆነ 3ነጥብን ይዞ ወቷል ድል ለኢምባፔ❤❤❤❤
በቃ ፈረሳይ አሸነፈች❤
Yessawu Agar sayihon ye aagare Guday kabadan mafitie Fallaligun
እንኳን ሰላም መጣቹ በተረፈ ኒጓሎ ኳቴ እኮ ከሳዉዲ ተመርጦ ነው ለፈረሳይ እየተጫወተ ያለው አለቀ ያሸንፉል
Ye Ethiopian football Leajend ina getana, Uamad, Dawa Damachawun kafilaw yallu yeiigna mess nachawu Agar axxifi Baharu xxilaun yishar yes
Mensury tarik tabzalh chwatawu lay atekur
ተሰፍ ነኝ ከሞቃዲሾ ጣቢያህን በጣም ነው ምናዳምጥክ በርታ ስለ አርሰናል ዝውውር ካለ ብትነግረን
ዛሬም ዬምያሰቆጥረ ይመሰለኛል CR 7
Ba Ethiopia football confederation yalawu chgir Taqqarafa woyi
እውነት እንነጋገር ከተባለ ሮናልድ ራስ ወዳድ ስለሆነ እንጂ መመረጥ አልነበረበትም ምናለ ለሌሎች እድሉን አሳልፎ ቢሰጥ ፣ቅድሚያ መስጠት ለሚገባው ለሃገር ክብር ቢሰጥ
ጅል
ኪኪኪኪኪ😁😁😁ምነው የኔ ሀገር ተመልካች እጂ ተሳታፊ አደለችም አልክ/ሸ 😁ካቺና/ተ ተመልካቺ ሆኖ ከመኮ
በል ተጨርጨር እሱ ኮከብ ነው በምንም መመዘኛ እሱ ለራሱ ሳይሆን ለሀገሩም ብራድ ነው አለቀ
@@user-yj3mh2vx7g መሀይም ተመልካች ደን ጠባቂ😁
የበረዳ ጠራጊ ልጅ አስታየት ታንቀክ ወይ ታንቀሽ ሙቺ እሱ እንደሆነ ሁሌም ጀግና ነዉ እራስ ወዳድ ላልከዉ ደግሞ ወይ ላልሽዉ ብቃቱን እራሱን ስለሚያቅ ብልም ያምርበታል ጥናዣም መንደሬ CR7my King Ok ❤❤❤
Mensur sl Ronaldo yezegebawo bekoyer ke 20 belayenw yawo business sew setehon ende nw😊
Sele cr7 kaltewera Portugal 🇵🇹 eyetecawte slante sewera ende🤔🤔
Sele Portugal letwera meteh saudi league awerak eko 😂😂😂
❤❤❤cr7
ከኢንተር ሚያሚ __አል ነስር CR7 ይበልጣል
Mn malet felegek nw gn inter Miami na al nessr mn yagengal
ክርስቲያኖ ግል አው ባይ ነኝ ምክንያም የሀገሩ ሲጫወት ልዩ ታይለት አው
CR7 CR7❤❤❤❤❤❤
Cr7❤❤
CR7
❤❤❤❤
Belgium 🇧🇪 😢
ኧረ መንሱር ዩቱብ ላይ ላይቭ እየዳመጥንህ ነው።ምነው ዘጋሃን?
Why are you comparing the GOAT to another players
❤❤❤
Mensur what about hansi filks the new coch bracelona
❤❤
LK ENDEGLIZ FERENSAYM BEFETAGN CHEWATA DL QENTOACHEWAL KENESU BEFIT YETECHAWETUT BUDNOCH ENEROMANM BALTETEBEQ HUNATA ASHENFEWAL!!!!!!
@mensurabdulkeniofficial
Ene dodo ebalaw measure and Manm saw magmtew hagre andwa gin romaniya nahi lamin bitle bizu gize tarki litnsh hagrate ersun yidegmal baltabk endazi bale giz layi dagmo tab naw tilale min ale balyi mensure
የፕሮግራሙን እርእስ አየሁና ስለኢንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን የሚሰሩ ፕሮግራሞችን ማድመጥ ብዙም ስለማይመስጠኝ አልከፈትኩትም ነበር። ነገርግን መንሱር በዚ ፕሮግራም ላይ የሰጠኸው የግል አስተያየት መነጋገሪያ ሆኖ ከጆሮዬ ደረሰ። እኔም ለማረጋገጥ ብዬ ሳልወድ በግዴ ፕሮግራሙን ሰማሁት። እርግጥ ነው የአውሮፓ እግርኳስ በሳይንስ እና በመሰረተ ልማት የበለጸገ መሆኑ አይካድም። አንተ እንደጠቀስከው በአስተዳደር ልህቀትም ቢሆን አውሮፓውያኑ የሚደነቁ ናቸው። ከአርባ ምናምን ሐገራት መካከል ግን ምን ያህሎቹ ከኮሎምቢያ፣ ኡራጓይና ቺሊ ብሄራዊ ቡድኖች ጋር መፎካከር እንደሚችሉ መገመት ከባድ ነው። የሜክሲኮ ብሄራዊ ቡድን እራሱ ለነ ላቲቪያና ሊትዌኒያ ሀንጋሪና ዴንማርክ አይነት ብሄራዊ ቡድኖች ያንሳል ብለህ ነው? የአውሮፓ ዋንጫ ገበያው ነው እየሸወደን ያለው እንጂ ከአሜሪካውያኑ የተሻለ የሚያዝናና ጨዋታ ኖሯቸው አይመስለኝም።
ይችላል
የእንግሊዝ ቡድን ከድሮም ጀምሮ ሚዲያ ያገነዋል ነገር ግን ከባለፈው የዓለም ዋንጫ ጀምሮ ግን ጥሩ ትዉልድ መቷል የትናንቱ ቡድን ከባለፈው የዓለም ዋንጫ በጣም ወርዶብኛል የሚቀጥለው ጨዋታን አይተን መገመት ይቻላል
Both are best
አንሱ ፉቲ የት ደረሰ ???